Directory

abandon - Wiktionary Jump to content

abandon

ከWiktionary

abandon (v) ጣለ / ተወ / ከዳ

  • He abandoned his efforts to achieve his goal.
  • ከአላማው ለመድረስ ያደርግ የነበረውን ጥረት ተወ

abandon (v) ጥሎ ሄደ / ጥሎ ሸሸ

  • The man abandoned his family.
  • ሰውየው ቤተሰቡን ጥሎ ሄደ

abandon (n)

  • The students cheered with abandon waving their arms and shouting.
  • ተማሪዎቹ እጃቸውን በማወዛወዝና በጮህ በጋለ ስሜት ደስታቸውን ገለጹ