Directory

ውክፔዲያ - ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬምብሪጅ Jump to content

ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬምብሪጅ

ከውክፔዲያ

ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬምብሪጅኬምብሪጅኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከቆዩት ዩኒቨርስቲዎች ፪ኛው ነው (ከ1201 ዓ.ም.) ። ኬምብሪጅ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።